ድርጅታችን ታሜጋስ የቤት እና የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣ ሴራሚኮችን እንዲሁም የተለያዩ የፋሽን ውጤት የሆኑትን የወንድ እና የሴት አልባሳትን ለገበያ በማቅረብ ተቀዳሚ የሆነ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በተቀላጠፈ መልኩ እያቀረብን እንገኛለን። ጥራትን ከቀጣፋ አገልግሎት ጋር በማጣመር የሁሉም ደንበኞቻችንን ፍላጎት ያሟላ ዘንድ ድርጅታችን በየጊዜው የፈጠራ አቅሙን በማሳደግ እና ስለ ወደፊት በሚገባ በማሰብ ቀዳሚ መሆኑን እያሳየ ይገኛል፡፡
ለደንበኞቻችን የምናቀርበው ምርት በዓይነቱም በይዘቱም ደረጃውን የጠበቀ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው ሲሆን ምርቶቻችንን እና አገልግሎቶቻችንን ለማስተዋወቅ እና የደንበኞቻችንን ከምንጊዜውም በላይ እየሰራን እንገኛለን፡፡ እኛ ዘንድ መጥተው የሚያጡት የለም! ይምጡ እና ይጎብኙን በጥራታችን ረክተው በአገልግሎታችን ተደስተው ይሄዳሉ፡፡
የተለያዩ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎችን በጥራት፣ በምቾት፣ በውበት እንዲሁም በጥንካሬ ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ምርቶችን በማቅረብ የሚታወቀው ታሜጋስ ዛሬም እርሶዎን ለማስደሰት ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል፡፡