እርሶን ለማገልገል ሁሌም አለን
ጥራት መገለጫችን ታሜጋስ ህንፃ በመዲናችን አዲስ አበባ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከመንገድ ትራንስፖርት ጎን ወይም ከመገናኛ የህዝብ የመኪና ማቆሚያ ፊት ለፊት የሚገኝ ትልቅ ህንፃ ነው፡፡
ህንፃችን በሁሉም መልኩ የተሟላ አቅርቦት ያላው ስለሆነ ስጋት አይግባዎ፡፡
በምርት ምርጫ ፣በቴክኒክ ድጋፍ እና ለገበያ በምናቀርባቸው ምርቶቻችን ከሚጠበቀው ሁሉ በላይ የደንበኞችን ስኬት በማሳደግ እኛ በተሰማራንበት ዘርፎች ሁሉ ቀዳሚ ሆነን መገኘት፡፡